Article text
፩/ ክፍያ አቋርጦ የነበረ አንድ ነጋዳ የሞተ እንደሆነ
በሞተ በአንድ ዓመት ውስጥ መክሰሩ ሉነገር
ይችላል።
፪/ እንዱህ ባለው ነጋዳ ላይ፡ሀ) በአንድ ገንዘብ ጠያቂ፤
ለ) በዐቃቤ ሕግ፤ ወይም
ሐ) ፍርድ ቤቱ በራሱ ሥልጣን፤
የመክሰር ሥነ ሥርዓት ሉከፍት ይችላል።
፫/ ማንኛውም ወራሽ በውርስ የተላለፇለት ሀብት
ከግል ሀብቱ ጋር እንዲይደባለቅ ለማድረግ የሞተው
፭፻፸፭
576 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ሰው መክሰር እንዱነገር አቤቱታ ሉያቀርብ
ይችላል።
፬/ ነጋዳው ከሞተ በኋላ የመክሰር ሥነ ሥርዓት
ለመክፇት የሚሰጠው ፍርድ በፍትሐብሕር ሕግ
ድንጋጌዎች መሰረት ገንዘብ ጠያቂዎች አግኝተው
የነበረውን የንብረት መለየት ጥቅም ውጤት
ወዱያውኑ ያስቀረዋል።