Article text
ስለሚመለሰው ገንዘብ መጠን
ባለዕዲው ያለበት ዕዲዎች እና ወጪዎች ሁለ በሕጉ
መሰረት ሙለ በሙለ ከተከፇለ በኋላ የተረፇ ገንዘብ ያለ
እንደሆነ ገንዘቡ ለባለዕዲው ይመለሳል ወይም ባለዕዲው
ማህበር ከሆነ በማህበሩ የመመስረቻ ጽሁፍ እና
የመተዲደሪያ ደንብ መሰረት ተመጣጣኝ በሆነ መልኩ
ለባለአክሲዮኖቹ ይመለሳል።
፮፻፵፭
646 ____________________________________________________ የንግድሕግ