Article text
፬፻፴፪
433 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ የውህደቱ ወይም የመከፇለ ዕቅድ በጋዜጣ ለሕዝብ
ይፊ ከመደረጉ በፉት ከተሳታፉ ማህበራት ገንዘብ
የመጠየቅ መብት ያገኙ ሆኖም የዕዲው መክፇያ ጊዜ
ያልደረሰ ገንዘብ ጠያቂዎች ከሚከተለት ውስጥ
አንደ ሁኔታ የተሟላ እንደሆነ በቂ ዋስትና
እንዱሰጣቸው ለፍርድ ቤት ጥያቄ ማቅረብ
ይችላለ፦
ሀ) በዚህ ሕግ አንቀጽ ፭፻፷፱ ንዐስ አንቀጽ
(፬)
(መ) መሰረት በገለልተኛ ባለሞያ የተደረገው ግምገማ
ከውህደቱ ወይም መከፇለ በኋላ የገንዘብ ጠያቂዎች
መብት በቂ ጥበቃ እንደላለው ካመለከተ፤ ወይም
ለ) በውህደቱ ወይም በመከፇለ ተሳታፉ በሆኑት
ማህበራት የፊይናንስ ቁመና ምክንያት በገንዘብ
ጠያቂዎች መብት ላይ የተለየ አደጋ የተጋረጠ
እንደሆነ ይህን በመግለጽ መደረግ ስላለበት ጥበቃ
ገለልተኛ ባለሞያው አስተያየት የሰጠ እንደሆነ።
፪/ ገንዘብ ጠያቂዎች በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩)
(ሀ) እና
(ለ) መሰረት በቂ ዋስትና እንዱሰጣቸው
ማመልከት የሚችለት የመወሃድ ወይም የመከፇል
ዕቅደ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፭፻፸፪ ንዐስ አንቀጽ
(፩) መሰረት ለመጀመሪያ ጊዜ በጋዜጣ ለሕዝብ
ከተገለጸበት ቀን አንስቶ በስልሳ ተከታታይ ቀናት
ውስጥ ብቻ ነው።
፫/ ፍርድ ቤቱ የሚዋሃደው እያንዲንደ ማህበር
ወይም የሚከፇለው ማህበር ያለበትን ዕዲ ለገንዘብ
፬፻፴፫
434 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ጠያቂዎች እንዱከፍል ወይም ለዕዲ መክፇያ
የሚሆን በቂ ዋስትና እንዱያቀርብ ማዘዝ ይችላል።