Article text
፷፰
69 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ የንግድ መደብር የንግድ ሥራ የሚከናወንበትን
ቦታ ከመከራየት መብት በስተቀር የነጋዳውን
ገንዘብ የመጠየቅ መብትና ዕዲን አይጨምርም ።
፪/ የዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) ድንጋጌ ቢኖርም
አግባብ ባለው ሕግ የንግድ መደብር ሲተላለፍ
ስለሚጠበቁበት የሰራተኞች መብቶች፣
ስለሰራተኞች ውልች ቀጣይነት እንዱሁም
የመድን ዋስትና ያለው ንብረት የተላለፇለት ሰው
የሚኖረው መብት በተመለከተ የተደነገጉት
ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ናቸው።