Article text
፩/ ዐቃቤ ሕጉ ወይም የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ
በዚህ ምዕራፍ ውስጥ የተመለከቱትን ወንጀልች
ለወንጀል ፍርድ ቤት ማቅረብ አለበት።
፪/ የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ ወንጀልች ስኬታማ
በሆነ መልኩ ለፍርድ እንዱቀርቡ ለማድረግ ደጋፉ
፮፻፷፮
667 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ሰነድችን፣ ደረሰኞችን እና ላልች መረጃዎችን
ለዐቃቤ ሕጉ ማስተላለፍ አለበት። ደጋፉ ሰነድች እና
ደረሰኞች እንዱቀርቡ በሚታዘዝበት ጊዜ የፍርድ
ቤት መዝገብ ቤት ሹሙ ጋር ይቀመጣለ።
፫/ በተንኮል በመክሰር እና ግንኙነት ባላቸው ላልች
ወንጀልች ጥፊተኛ ሆኖ መገኘት ባለዕዲው በርዕስ
አራት መሰረት የመክሰር ፍርድ ያልተፇረደበት
ቢሆንም እንኳን ሉቀጣ ይችላል።