Article text
፩/ መልሶ የማደራጀት ኃላፉው ከባለዕዲው ጋር
በመተባበር ፍላጎት ላላቸው ማናቸውም ተጫራቾች
ተደራሽ የሆነ የመረጃ ክፍል ያደራጃል።
፪/ ፍላጎት ያላቸው ማናቸውም ተጫራቾች የመረጃ
ክፍለን ከመጠቀማቸው በፉት የሚስጥር ጥበቃ
ስምምነት መፇረም ይኖርባቸዋል።
፫/ ፍላጎት ያለው ማንኛውም ተጫራች የሚከተለትን
ጨምሮ ጨረታውን አግባብ ካላቸው ሰነድች ጋር
ያቀርባል፡ሀ) የተጫራቹን የፊይናንስ አቋም፤
፭፻፶፯
558 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ለ) የንግድ ሥራ እንቅስቃሴውን ለመረከብ
የሚከፇለውን ገንዘብ ምንጭ፤
ሐ) የንግድ ሥራ ዕቅደን፤
መ) ለመግዛት የታሰቡትን ንብረቶች ዝርዝር፤
ሰ) የመግዣ ዋጋውን፤
ረ) አስገዲጅ የሆኑ የአሰሪና ሰራተኛ ጉዲይ ሕጎች
እንደተጠበቁ ሆነው ተጫራቹ ለመረከብ
ፇቃደኛ የሆናቸውን ሰራተኞች ምድቦች እና
ብዛት፤እና
ሰ) በንግድ ሥራ እንቅስቃሴ ላይ ያለ ድርጅት
በመንቀሳቀስ ላይ እንዲለ እንዱቀጥል
ለተጫራቹ እንዱተላለፍ አስፇላጊ የሆኑትን
ውልች።