Article text
፩/ የማህበራት መዋሃድ ማለት ሁለት ወይም ከሁለት
በላይ የሆኑ ማህበራት ውህደት በመፍጠር አንድም
ማህበራቱ ተቀላቅለው አንደ ላላውን ወይም
ላልቹን በመዋጥ፣ አለዚያም ሁለት ወይም
ከሁለት በላይ የሆኑ ማህበራት አዱስ ማህበር
፬፻፲፮
417 ____________________________________________________ የንግድሕግ
በማቋቋም አዱስ በተቋቋመው ማህበር ውስጥ
ገብተው በመጠቃለል ሉሆን ይችላል።
፪/ አዱስ ማህበር በመመስረት የሚደረግ መዋሃድ
ማለት ሁለት ወይም ከዚያ በላይ የሆኑ ማህበራት
ሙለ ንብረታቸውን እና ዕዲቸውን አዱስ ወደ
አቋቋሙት ማህበር በማስተላለፍ የንብረት ማጣራት
ሳይደረግ የሚከስሙበት ሂደት ነው፤ ንብረት እና
ዕዲቸውን በማስተላለፍ ለከሰሙት ማህበራት
ባለአክሲዮኖች ወይም ሸሪኮች በአዱሱ ማህበር
ውስጥ ምትክ አክሲዮኖች ወይም ድርሻ ይሰጣል፤
እንደነገሩ ሁኔታ ተጨማሪ ጥሬ ገንዘብም
ሉከፇላቸው ይችላል።
፫/ በነባር ማህበር በመዋጥ የሚደረግ መዋሃድ ማለት
አንድ ወይም ከዚያ በላይ የሆኑ ማህበራት ሙለ
ንብረታቸውን እና ዕዲቸውን ወደ ላላ ነባር ማህበር
በማስተላለፍ የንብረት ማጣራት ሳይደረግ
የሚከስሙበት ሂደት ነው፤ የተዋጠው ማህበር
ባለአክሲዮኖች ወይም ሸሪኮች ማህበራቸውን
በዋጠው ማህበር ውስጥ ምትክ አክሲዮኖች ወይም
ድርሻ ይሰጣቸዋል፤ እንደነገሩ ሁኔታ ተጨማሪ
ጥሬ ገንዘብም ሉከፇላቸውም ይችላል።
፬፻፲፯
418 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፬/ ለመፍረስ በመጣራት ላይ ያለ ማህበር የንብረት
ክፍፍል ከመደረጉ በፉት ከላላ ማህበር ጋር
ሉዋሃድ ይችላል።
፭/ ውህደት በማናቸውም የንግድ ማህበር ዓይነቶች
መካከል ሉደረግ ይችላል።