Article text
፩/ ተከራዩ ለአከራዩ ወይም ለሦስተኛ ወገኖች
ያለበትን ግዳታዎች የሚፇጽም መሆኑን
ለማረጋገጥ የሚያስችል በውለ ከተወሰነው ኪራይ
በላይ ዋስትና እንዱያስይዝ በውለ ውስጥ ሉጠየቅ
ይችላል።
፪/ ተቃራኒ የሆነ ስምምነት ቢኖር እንኳን ተከራዩ
ለአከራዩ ያለበትን ግዳታዎች የፇጸመ ሲሆንና
በዚህ ሕግ በአንቀጽ ፩፻፷፬ ንዐስ አንቀጽ
(፫) በተመለከተው ጊዜ ውስጥ ገንዘብ ጠያቂዎች
፺፱
100 ____________________________________________________ የንግድሕግ
እንዱያዝ ያላመለከቱ እንደሆነ የኪራይ ውለ
እንደተቋረጠ ተከራዩ የሰጠው ዋስትና ሙለ
ለሙለ ይመለስለታል።