Article text
፩/ በማህበሩ የመመስረቻ ጽሁፍ የተጣለ ክልከላ ከላለ
በቀር፤ የዲይሬክተሮች ቦርድ አባላት ስብሰባ ላይ
በቪድዮ ወይም በልላ የመገናኛ ዘዳ መሳተፍ
ይችላለ፤ የመገናኛ ዘዳው የተሰብሳቢዎችን ማንነት
ለመለየት የሚያስችል እንዱሁም ውጤታማ
ተሳትፍን የሚያረጋግጥ መሆን አለበት፤ የመገናኛ
ዘዳው ቢያንስ የተሳታፉዎችን ድምፅ ሳይቆራረጥ
፪፻፲፪
213 ____________________________________________________ የንግድሕግ
የሚያስተላልፍ እና ተሰብሳቢዎቹ በአንድ ጊዜ
መሳተፍ እንዱችለ የሚፇቅድ መሆን አለበት።
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) መሰረት
በኤላክትሮኒክ ዘዳ የሚሳተፈት የቦርድ አባላት
ድምጻቸውን በቃል መስጠት ይችላለ።
፫/ በማህበሩ መመስረቻ ጽሁፍ ተቃራኒ ድንጋጌ ከላለ
በስተቀር፣ ከቦርደ ጠቅላላ አባላት ውስጥ ቢያንስ
አንድ ሦስተኛው (ሲሶው) በስብሰባው ላይ በአካል
ካልተገኙ በስተቀር፤ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) መሰረት በተደረገ ስብሰባ የተላለፇ ውሳኔ
አይጸናም።
፬/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) ሥር በተመለከተው
አኳኋን ውሳኔ ሉተላለፍባቸው የሚችለ ጉዲዮች
ላይ በማህበሩ መመስረቻ ጽሁፍ ገደብ ማድረግ
ይቻላል።