Article text
፩/ የማህበሩን ዋና ገንዘብ ለማሳደግ የወጡ አዱስ የጥሬ
ገንዘብ አክሲዮኖች ዋጋ አክሲዮን ለመግዛት መፇረም
በተጀመረበት ቀን የመክፇያ ጊዜያቸው በደረሱ
የማህበሩ ዕዲዎች በማቻቻል ሉከፇል ይችላል።
፪/ አክሲዮኖቹ በዕዲ ማቻቻል መከፇላቸውን የሚያሳይ
የሑሳብ መግለጫ በዲይሬክተሮች ቦርድ መዘጋጀትና
በኦዱተሮች መረጋገጥ አለበት፤ ኦዱተሮቹም
፫፻፴፮
337 ____________________________________________________ የንግድሕግ
በማቻቻል የተከፇለውን ዕዲ መጠን የሚያሳይ
ሪፖርት ማዘጋጀት አለባቸው።