Article text
የማጽደቅ ውጤት
፫፻፳፫
324 ____________________________________________________ የንግድሕግ
የማህበሩ የሀብትና የዕዲ ሑሳብ መግለጫ በጉባዔው
መጽደቁ ዲይሬክተሮችን፣ የተቆጣጣሪ ቦርድ ካለ
አባላቱን፣ ኦዱተሮችን፣ ሥራ አስኪያጆችን፣ የማህበሩን
ፀሐፉ እና ላልች ኃላፉዎችን በማህበሩ ከነበረባቸው
ኃላፉነት ጋር በተያያዘ ከሚኖርባቸው ተጠያቂነት ነፃ
ሉያደርጋቸው አይችልም።