Article text
ላይ ኢንስፔክተሮች ስላላቸው ሥልጣን
በዚህ ሕግ አንቀጽ ፫፻፶፭ ፣ ፫፻፶፮ ወይም ፫፻፶፯
መሰረት ምርመራ እንዱያካሄደ የተመረጡት
ኢንስፔክተሮች እናት ወይም ተቀጥላ ማህበሩ
ካልተመረመረ የማህበሩን የሥራ አካሄድ በተሟላ
ሁኔታ ለመመርመር የማይቻል መሆኑን ካመኑና
ይህንኑ ለሾማቸው የመንግስት አካል ሪፖርት
ካደረጉ ይኸው አካል ምርመራው እናት ወይም
፪፻፶፫
254 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ተቀጥላ ማህበሩን እንዱጨምር ትዕዛዝ መስጠት
ይችላል።