Article text
፩/ የመክሰር ሥነ ሥርዓት እንዱከፇት ፍርድ
በሚሰጥበት ጊዜ ባለዕዲው ንብረቶቹን በተመለከተ
ያለትን መብቶች በጠቅላላ ወዱያውኑ ያጣል።
፪/ የመክሰር ሥነ ሥርዓት እንዱከፇት ፍርድ
በሚሰጥበት ጊዜ የመክሰስ እና የመክሰስ ችልታ
የሚኖረው የከሰረው ሰው ንብረት አስተዲዲሪ ብቻ
ይሆናል። ፍርድ ቤቱ ባለዕዲው ጥያቄ
፭፻፺
591 ____________________________________________________ የንግድሕግ
በሚያቀርብበት ጊዜ በማንኛውም ክርክር ውስጥ
እንዱሳተፍ ሉፇቅድለት ይችላል።
፫/ እነዚህን ድንጋጌዎች በመጣስ የሚፇጸሙ ማናቸውም
ድርጊቶች በሦስተኛ ወገኖች ላይ ተፇጻሚ ሉሆኑ
አይችለም።
፬/ የዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) እና
(፪) ቢኖሩም
ባለዕዲው በወንጀል ክርክር ውስጥ እንደ ፍትሐ
ብሕር ከሳሽ ካሣ እንደማግኘት ያለ በእጅጉ ግላዊ
የሆኑ መብቶቹን ሉጠቀም ይችላል።