Article text
፩/ ፍርድ ቤቱ ከዕዲ ነጻ ለመደረግ የቀረበው ጥያቄ
ማሳወቂያ በባለዕዲው የመክሰር ሥነ ሥርዓት
ወቅት መብታቸው ለታወቀላቸው ወይም በከሰረው
ሰው ንብረት ጠባቂ በተዘጋጀው የገንዘብ ጠያቂዎች
ዝርዝር ላይ ለተገለጹ ገንዘብ ጠያቂዎች ሁለ
፮፻፶፪
653 ____________________________________________________ የንግድሕግ
እንዱላክ ትዕዛዝ ይሰጣል፤ ማሳወቂያው በአደራ
ደብዲቤ ወይም ተቀባዩ ለመቀበለ ማረጋገጫ
ሉሰጥበት በሚችል ላላ ማንኛውም ኤላክትሮኒክ
መንገድ ይላካል።
፪/ በመክሰር ሥነ ሥርዓቱ መሰረት በሙለ
ያልተከፇላቸው ገንዘብ ጠያቂዎች ማሳወቂያው
በደረሳቸው በአስራ አምስት ቀናት ውስጥ የከሰረው
ሰው ለምን ከዕዲ ነጻ መደረግ እንደላለበት የሚያሳዩ
አግባብነት ያላቸው ሰነድችን በማቅረብ የከሰረው
ሰው ከዕዲ ነጻ እንዲይደረግ ተቃውሞ ሉያቀርቡ
ይችላለ።
፫/ ፍርድ ቤቱ በገንዘብ ጠያቂዎቹ የቀረበውን ተቃውሞ
የከሰረው ሰው ከዕዲ ነጻ መደረጉን በተመለከተ
የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ ካቀረበው መግለጫ
ጋር ለዐቃቤ ሕጉ ይልካል።
፬/ ፍርድ ቤቱ አስፇላጊ በሚሆንበት ጊዜ የከሰረውን
ሰው እና ተቃውሞ ያቀረቡትን ባለጉዲዮች ጠርቶ
በዝግ ጉዲያቸውን ሉሰማ ይችላል።
፭/ ከዕዲ ነጻ ለመደረግ የሚቀርቡ አቤቱታዎች የቴምብር
ቀረጥ፣ የምዝገባ እንዱሁም ላልች ማናቸውም
ታክሶች እና ክፍያዎች አይከፇልባቸውም።
፮፻፶፫
654 ____________________________________________________ የንግድሕግ