Article text
፮፻፵
641 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ለሥነ ሥርዓቱ የሚወጡ ወጪዎች ከመክሰር ሥነ
ሥርዓት ጋር በተያያዘ የወጡ ወጪዎችን እንዱሁም
ወደ መክሰር ሥነ ሥርዓት ከተቀየረ መልሶ የማደራጀት
ሥነ ሥርዓት ጋር በተያያዘ የወጡ ወጪዎችን እኩል
የሚያካትት ሲሆን ይህም የሚከተለትን ያካትታል፡፩/ መልሶ ለማደራጀት ኃላፉው፣ ለከሰረው ሰው ንብረት
ጠባቂ እና እነሱ ለመለመሎቸው ሰራተኞች
የሚከፇለ ክፍያዎችን፤
፪/ መልሶ የማደራጀት እና የመክሰር ሥነ ሥርዓቱን
ለማከናወን የወጡ ወጪዎችን እና ፍርድ ቤቱ
ሉያዛቸው የሚችለ ላልች ወጪዎችን፤
፫/ መልሶ የማደራጀት ኃላፉው እና የከሰረው ሰው
ንብረት ጠባቂ ሕጉ ወይም ፍርድ ቤት በፇቀደላቸው
መሰረት ተግባሮቻቸውን ለማከናወን ያወጧቸውን
ወጪዎች።