Article text
የዚህ ሕግ ላልች ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆኖ
መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔው የሚከተለት ሥልጣንና
ተግባራት ይኖሩታል፡፪፻፹፩
282 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ የማህበሩን የሀብትና ዕዲ ሑሳብ መግለጫ፤ የትርፍና
ኪሣራ ሑሳብ እንዱሁም የዲይሬክተሮች ቦርድን
ሪፖርት፣ የኦዱተሮችን ሪፖርት ካለም የተቆጣጣሪ
ቦርደን ሪፖርት አዲምጦ የማሻሻል ወይም
የማጽደቅ፤ ወይም ያለመቀበል፣ አስፇላጊ ሆኖ ሲገኝ
በትርፍ አመዲደብና አከፊፇል እንዱሁም በአጠቃላይ
ያለፇውን የሑሳብ ዓመት ማጠቃለያ የተመለከቱ
የሑሳብ ጉዲዮች ላይ ውሳኔ የማሳለፍ፤
፪/ እንደአስፇላጊነቱ የዲይሬክተሮች ቦርድ አባላትን፣
የተቆጣጣሪ ቦርድ አባላትን ወይም አዱተሮችን
የመሾም ወይም የመሻር እንዱሁም የሥራ
ዋጋቸውን የመወሰን፤
፫/ ማህበሩ የግዳታ ወረቀቶችን እንዱያወጣ የመፍቀድ
እንዱሁም ከዚሁ ጋር በተያያዘ ማህበሩ
ስለሚሰጠው መያዣ የመወሰን፤
፬/ በአንድ ጊዜ ወይም የመጀመሪያው ሽያጭ
ከተደረገበት ጊዜ አንስቶ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ
በተለያየ መጠን ከማህበሩ ሀብት ሃምሳ አንድ
በመቶ ወይም ከዚያ በላይ የሚሆነውን መጠን
ማስተላለፍ የተፇለገ እንደሆነ ይህን የመፍቀድ፤ እና
፪፻፹፪
283 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፭ በዚህ ሕግ ለአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ በግልጽ
ተለይተው ከተሰጡት ጉዲዮች በስተቀር በላልች
የማህበሩ ጠቅላላ ጉባዔ በሚወስንባቸው ጉዲዮች ላይ
ሁለ ውሳኔ የመስጠት።