Article text
እያንዲንደ የማህበሩ ሸሪክ የሚከተለት መብቶች
አለት፡፩፻፲፭
116 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ የማህበሩ ስብሰባዎች የመሳተፍና ድምፅ
የመስጠት፤
፪/ ከማህበሩ ትርፍ ድርሻውን የመካፇል፤
፫/ ስለማህበሩ አሰራር ጥያቄ የማቅረብ፣የሑሳብ
መግለጫዎችን እና ሰነድችን የማየት፤ ማስታወሻ
የመውሰድ፤
፬/ የማህበሩ ቆይታ ከአንድ ዓመት በላይ ሲሆን
በየዓመቱ መጨረሻ የሥራ ክንውን ሪፖርት
እንዱቀርብ የመጠየቅ፤
፭/ ማህበሩ ሲፇርስ ከማህበሩ ሀብት ድርሻውን
የመካፇል፤ እና
፮/ ላልች ከማህበሩ መመስረቻ ጽሁፍ ወይም
ከማህበር ሸሪክነት የሚመነጩ መብቶችንና
ጥቅሞችን የማግኘት።