Article text
፩/ ማህበሩን ለማቋቋም የሚያስፇልጉ ቅድመ
ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ፤
፪/ የማህበሩን መመስረቻ ጽሁፍ ተወያይቶ
ማጽደቅ፤
፫/ የአደራጆችንና የምስረታ ኦዱተሮችን ሪፖርት
ማጽደቅ፤
፬/ በዓይነት የተደረገ መዋጮ ካለ ግምቱን ማጽደቅ፤
፭/ የአደራጆችን የትርፍ ድርሻ ልክ መወሰን፤
፮/ በሕጉ እና በመመስረቻ ጽሁፈ መሰረት በጉባዔው
መሰየም ያለባቸውን የማህበሩ የአስተዲደር አካላት
መሰየም።