Article text
፩/ የዲይሬክተሮች ቦርድ አባላት ለሚሰጡት አገልግልት
መጠኑ በጠቅላላው ጉባዔ የሚወሰን ከጠቅላላው
ወጪ ላይ የሚታሰብ ዓመታዊ የሥራ ዋጋ
ሉከፇላቸው ይገባል።
፪/ በተጨማሪም የማህበሩ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ
ከማህበሩ ዓመታዊ የተጣራ ትርፍ ላይ የተወሰነ
ድርሻ ለዲይሬክተሮች እንዱሰጥ ለመወሰን ይችላል።
፫/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ ቁጥር
(፪) መሰረት ለቦርድ
አባላት የሚሰጠው ጉርሻ በዚያው ዓመት
ለባለአክሲዮኖች ሉከፊፇል ከሚችለው የተጣራ
ትርፍ አስር በመቶ መብለጥ አይችልም።
፬/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፪) መሰረት ከተጣራ
ትርፍ ላይ ለዲይሬክተሮች ክፍያ የሚፇጸመው
፪፻፭
206 ____________________________________________________ የንግድሕግ
በዚያው ዓመት ለባለአክሲዮኖች የትርፍ ድርሻ
የተሰጠ እንደሆነ ብቻ ነው።
፭/ ለቦርድ አባላት የተወሰነው ጉርሻ የሚሰጠው በጥቅል
ነው፣ ቦርደ ለአባላቱ ተገቢ መስል በታየው መንገድ
ያከፊፍላቸዋል።
፮/ ከማህበሩ ዋና ገንዘብ ውስጥ ቢያንስ አስር በመቶ
በሚወክለ ባለአክሲዮኖች ጥያቄ ሲቀርብለት የንግድ
እና ኢንደስትሪ ሚኒስቴር በዚህ አንቀጽ ንዐስ
አንቀጽ
(፪) መሰረት ለዲይሬክተሮች የተሰጠው
ጉርሻ ከማህበሩ የፊይናንስ ሁኔታ፣ ከሰራተኞች
ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም እንዱሁም ጤናማ የንግድ
ሥርዓት ከመፍጠር አስፇላጊነት አኳያ በማመዛዘን
ከፍተኛ ሆኖ ካገኘው ሉቀንሰው ይችላል።