Article text
፩/ ኦዱተሮች ሥራቸውን በሚያከናውኑበት ጊዜ
በማህበሩ፣ በባለአክሲዮኖችና በሦስተኛ ወገኖች ላይ
ለሚፇጽሙት ጥፊት በፍትሐ ብሄር ሕግ መሰረት
ኃላፉዎች ይሆናለ።
፪/ ማንኛውም ኦዱተር ሆነ ብል የንግድ ማህበሩን
አቋም በሚመለከት ትክክለኛ ያልሆነ ሪፖርት
ያቀረበ ወይም ያረጋገጠ ወይም ወንጀል መፇጸሙን
፪፻፶
251 ____________________________________________________ የንግድሕግ
እያወቀ ለሚመለከተው አካል ያላሳወቀ ወይም
የሙያ ሥራ ምስጢር ያወጣ እንደሆነ አግባብ
ባለው የወንጀል ሕግ መሰረት ተጠያቂ ይሆናል።
፫/ ማንኛውም ኦዱተር ሥራ ስለሚያቋርጥበት ሁኔታ
በሕግ ወይም በውል የተመለከተውን በመተላለፍ
ሥራውን በማቋረጡ ምክንያት በማህበሩ፣
በባለአክሲዮኖችና በሦስተኛ ወገኖች ላይ
ለሚደርሰው ጉዲት ተጠያቂ ይሆናል።