Article text
፩/ ማናቸውም የንግድ መደብር ሽያጭ የንግድ
መደብሩ ዋና መሥሪያ ቤት በሚገኝበት አካባቢ
ሰፉ ስርጭት ባለው ጋዜጣ ታትሞ መውጣቱን
ገዥው ማረጋገጥ ይኖርበታል።
፪/ የተሸጠው የንግድ መደብር በተለያዩ ሥፍራዎች
የቅርንጫፍ መሥሪያ ቤቶች ወይም የወኪል
መሥሪያ ቤቶች ያለት እንደሆነ በዚህ አንቀጽ
ንዐስ አንቀጽ
(፩) መሰረት ማስታወቂያው
የሚደረገው እያንዲንደ የቅርንጫፍ መሥሪያ ቤት
ወይም ወኪል መሥሪያ ቤት በሚገኝበት አካባቢ
ሰፉ ስርጭት ባለው ጋዜጣ ነው።