Article text
፩/ መልሶ የማደራጀት ዕቅድን ተግባራዊ ለማድረግ
አዱስ ገንዘብ በነባር ወይም በአዱስ ገንዘብ
ጠያቂዎች ላቀርብ ይችላል፤
፪/ መልሶ በማደራጀት ዕቅደ ውስጥ የተካተተ እና
በፍርድ ቤቱ የጸደቀ አዱስ ገንዘብ ኋላ ላይ
፭፻፵
541 ____________________________________________________ የንግድሕግ
የመክሰር ሥነ ሥርዓት የተከፇተ እንደሆነ ዋስትና
ከላላቸው ገንዘብ ጠያቂዎች ቅድሚያ ይኖረዋል፤
ነገር ግን በቅድመ ጥንቃቄ መልሶ ማዋቀር ሥነ
ሥርዓት ማዕቀፍ ውስጥ ከቀረበ አዱስ ገንዘብ ያነሰ
ቦታ ይኖረዋል፤ ፍርድ ቤቱ ለዕዲ ማስያዣነት
ያልዋለ የባለዕዲው ንብረት አዱስ ለቀረበ ገንዘብ
ዋስትና እንዱሆን ሉፇቅድ ይችላል፤ እንደዚያ
በሚሆንበት ጊዜ የአዱስ ገንዘብ አቅራቢዎች
የሚያገኙት ቅድሚያ ዋስትና ያላቸው ገንዘብ
ጠያቂዎችን በሚመለከቱ ደንቦች መሰረት
ይስተናገዲለ።