Article text
፪፻፳፰
229 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ በቅን ልቦና በተወሰነ የንግድ ውሳኔ ምክንያት
በማህበሩ ላይ ጉዲት ቢደርስ የዲይሬክተሮች ቦርድ
አባል ካሣ እንዱከፍል የማይገደደው፡ሀ) ውሳኔ ያስተላለፇበት ጉዲይ ከግል ጥቅሙ ጋር
የጥቅም ግጭት የላለው ከሆነ፣
ለ) ስለወሰነበት ጉዲይ ውሳኔው በተወሰነበት ሁኔታ
በዲይሬክተሩ ምክንያታዊ እይታ በቂ ነው ብል
ያሰበውን ያህል መረጃ ይዞ የወሰነ ከሆነ ፣ እና
ሐ) ውሳኔው ማህበሩን ይጠቅማል የሚል
ምክንያታዊ እምነት የነበረው ከሆነ ነው፤
፪/ የቦርደን ውሳኔ በመቃወም ድምፅ ሰጥቶ
ስለተወሰነው ውሳኔ በተቻለ ፍጥነት የውጭ
ኦዱተሩን ያሳወቀ ዲይሬክተር ከውሳኔው ጋር
በተያያዘ ተጠያቂነት የለበትም።
፫/ አንድ የቦርድ አባል የወሰነው ውሳኔ የጠቅላላ ጉባዔ
ውሳኔን ወይም የማህበሩን መመስረቻ ጽሁፍ ወይም
ሕግን የተከተለ ከሆነ ውሳኔው ማህበሩ ላይ
ላደረሰው ጉዲት ተጠያቂ አይሆንም።