Article text
፩/ ኃላፉነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የባለአክሲዮኖች
ቁጥር ወደ አንድ ዝቅ ካለ እና በስድስት ወር ጊዜ
ውስጥ ላላ ሰው በባለአክሲዮንነት ካልገባ ማህበሩ
ይፇርሳል።
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) የተደነገገው
ቢኖርም፤ የባለአክሲዮኖች ቁጥር ወደ አንድ ዝቅ
ካለበት ቀን ጀምሮ በስድስት ወራት ውስጥ
የመመስረቻ ጽሁፈን በማሻሻል ባለአንድ አባል
ኃላፉነቱ የተወሰነ የግል ማህበር አድርጎ
ማስመዝገብ ይቻላል።