Article text
እና በገንዘብ ጠያቂዎች ጠቅላላ ጉባዔዎች ላይ የሚኖር
የመምረጥ መብትን ስለ መወሰን
፩/ በገንዘብ ጠያቂዎች መደቦች ስብሰባዎች እና በገንዘብ
ጠያቂዎች ጠቅላላ ጉባዔዎች ላይ ገንዘብ ጠያቂዎች
የሚኖሯቸው የመምረጥ መብቶች መልሶ
በማደራጀት ኃላፉው ይወሰናለ እንዱሁም
በባለዕዲው የመጨረሻው የተረጋገጠ ሑሳብ ወይም
የሑሳብ መግለጫ መሰረት ወለድን ሳይጨምር
፭፻፵፬
545 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ካላቸው ዋና የቅድመ ክፍያ ጥያቄ ጋር
የሚመጣጠን ይሆናል።
፪/ የመምረጥ መብቶቹ የገንዘብ ጠያቂዎች ስብሰባው
ከመደረጉ ሦስት ቀናት አስቀድሞ ይወሰናለ
እንዱሁም ሥነ ሥርዓት ከተከፇተ በኋላ የተላለፈ
መብቶችን ወይም መልሰው የተከፇለ የቅድመ
ክፍያ የክፍያ ጥያቄዎችን ከግምት ያስገባለ፤
የቅድመ ኪሣራ የክፍያ ጥያቄዎችን መጠን
በመወሰን ረገድ መልሶ የማደራጀት ኃላፉው
በገለልተኛ ኦዱተሮች እገዛ ሉደረግለት ይችላል*
፫/ ከገንዘብ ጠያቂዎች መደቦች እና ከየገንዘብ ጠያቂዎች
ጠቅላላ ጉባዔዎች ከሦስት ቀን ያነሰ ጊዜ አስቀድሞ
የሚደረግ ማንኛውም የቅድመ ኪሣራ ክፍያዎችን
መስጠት እና ማስተላለፍ በሥነ ሥርዓቶቹ ላይ
ተፇጻሚ መሆን አይችልም።
፬/ ድምፅ የመስጠት መብትን መወሰንን በተመለከተ
የሚፇጠር ማንኛውም ቅሬታ በተቆጣጣሪ ዲኛው
ይወሰናል እንዱሁም ይግባኝ ላቀርብበት አይችልም*
፭/ የቅድመ ኪሣራ የክፍያ ጥያቄዎችን በተመለከተ
መልሶ የማደራጀት ኃላፉው በዚህ ሕግ አንቀጽ ፮፻፷፭ ንዐስ አንቀጽ
(፪) መሰረት ለጊዜው
መቀበልን እንደ አማራጭ ይወስዲል ነገር ግን
ተቆጣጣሪ ዲኛው ወይም ሕጋዊ ሥልጣን ያለው
፭፻፵፭
546 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ፍርድ ቤት ወይም የፍርድ ጉባዔ የመጨረሻ ውሳኔ
እስከሚሰጥ አይጠብቅም*
፮/ በገንዘብ ጠያቂዎች መደቦች ስብሰባዎች እና በገንዘብ
ጠያቂዎች ጠቅላላ ጉባዔዎች ላይ ገንዘብ ጠያቂዎች
ያሎቸውን የመምረጥ መብቶች በተመለከተ የሚሰጥ
ማንኛውም ውሳኔ ተቆጣጣሪ ዲኛው ወይም ሕጋዊ
ሥልጣን ያለው ፍርድ ቤት ወይም የፍርድ ጉባዔ
የቅድመ ኪሣራ የክፍያ ጥያቄዎችን በመቀበላቸው
ላይ ምንም ዓይነት ውጤት አይኖረውም።