Article text
ሥራዎች
፴፬
35 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ የውክልና ውል በሚቋረጥበት ጊዜ ሁለ ወኪል ሆኖ
ሲሰራ የነበረ ሰው ወይም ወራሹ ወይም የንግድ
ማህበር ውለ ከመቋረጡ በፉት ለተደራደራቸው
ወይም ለጨረሳቸው ወይም ለተዋዋላቸው ውልች
ሁለ አበል ሉከፇለው ይገባል።
፪/ ውለ እንደተቋረጠ ማናቸውም አበልችና የሚከፇለ
ወጪዎች ወካዩ ወዱያውኑ መክፇል አለበት።