Article text
፩/ ይህ ሕግ ከመውጣቱ በፉት ላምጪው በሚል
አክሲዮኖች ወጥተው ከሆነና ዋጋቸው ካልተከፇለ
ላምጪው የሚል ጊዜያዊ የምስክር ወረቀት መስጠት
የሚቻለው ዋጋቸው በሙለ ሲከፇል ነው፤ ዋጋቸው
በሙለ ከመከፇለ በፉት የተሰጠ የምስክር ወረቀት
ተቀባይነት የለውም።
፪/ ይህ ሕግ ከመውጣቱ በፉት ላምጪው ተብል
ለተጻፇበት አክሲዮን በባለአክሲዮኑ ስም የተመዘገበ
ጊዜያዊ የምስክር ወረቀት የተሰጠ እንደሆነ የምስክር
፩፻፺
191 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ወረቀቱን ወደላላ ሰው ማስተላለፍ የሚቻለው ዕዲን
ስለማስተላለፍ በተቀመጡ ድንጋጌዎች መሰረት ነው።
፫/ በባለአክሲዮኑ ስም ለተመዘገበ አክሲዮን ለጊዜው
የሚሰጥ የምስክር ወረቀት መመዝገብ አለበት፤
የምስክር ወረቀቱ ወደላላ ሰው የሚተላለፇው እነዚህ
አክሲዮኖች ስለሚተላለፈበት ሁኔታ በተቀመጠው
ድንጋጌ መሰረት ነው።