Article text
፩/ ማንኛውም ነጋዳ አንድ የንግድ መደብር ሥራን
ያካሂዲል።
፪/ ነጋዳ የተለያዩ የንግድ ሥራዎችን ለመሥራት
በርካታ የንግድ መደብሮችን ሉያንቀሳቅስ ይችላል።
፫/ ነጋዳ የንግድ ሥራውን የሚያካሂደው በንግድ
መደብር ባለቤትነት፣ በአላባ ተጠቃሚነት ወይም
በተከራይነት ሉሆን ይችላል፤ እንደ ነጋዳ
የሚቆጠረው በንግድ መደብሩ የሚነግድ ሰው
፷፮
67 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ብቻ ነው፤ መደብሩ የተከራየ እንደሆነ ባለቤቱ
ወይም አከራዩ ነጋዳ ልባል አይችልም።