Article text
፩/ የዚህ ሕግ አንቀጽ ፬፻፵፪
(፩) እና
(፪) ድንጋጌዎች
እንደተጠበቁ ሆኖ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔው
የማህበሩን ዋና ገንዘብ ለማሳደግ ወይም ለመቀነስ
የሰጠውን ውሳኔ ተግባራዊ እንዱያደርግ
አስፇላጊውን ሥልጣን ለዲይሬክተሮች ቦርድ
መስጠት ይችላል።
፪/ የዲይሬክተሮች ቦርድ የማህበሩን ዋና ገንዘብ
እንዱያሳድግ ወይም እንዱቀንስ አስቀድሞ የሚፇቅድ
የመመስረቻ ጽሁፍ ድንጋጌ ዋጋ አይኖረውም።
፫፻፳፮
327 ____________________________________________________ የንግድሕግ