Article text
አከፊፇል
፩፻፹፫
184 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ በጥሬ ገንዘብ የሚገዙ አክሲዮኖች በተፇረሙ ጊዜ
እጅግ ቢያንስ ከተጻፇባቸው ዋጋ አንድ አራተኛ
ወይም በማህበሩ መመስረቻ ጽሁፍ ከፍ ያለ መጠን
ተወስኖ ከሆነ ይኸው ዋጋ በሙለ መከፇል አለበት።
፪/ በመመስረቻ ጽሁፈ ያነሰ ጊዜ ካልተወሰነ በስተቀር፤
ያልተከፇለው የአክሲዮኖች ዋጋ ማህበሩ በንግድ
መዝገብ ከተመዘገበበት ቀን ጀምሮ እስከ አምስት
ዓመት መከፇል አለበት።