Article text
የኢትዮጵያ የወንጀል ሕግ ይበልጥ ከባድ የሆነ ቅጣት
የሚደነግግ ካልሆነ በስተቀር አንድ ባለዕዲ እና
በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ፣ በተጨባጭ ወይም
በሕግ አንድን የንግድ ማህበር ሥራ የመራ ሰው እና
የሥራ አስኪያጅ ሕጋዊ ተወካይ ሆኖ ያገለገለ
ማንኛውም ሰው፡፮፻፷
661 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ የአንድን የንግድ ማህበር ንብረቶች የመዘበረ ወይም
በሙለ ወይም በከፉል የደበቀ፤
፪/ በሑሳብ መዛግብቱ ውስጥ ወይም በሕጉ መሰረት
ወይም ሕጋዊ በሆነ መልኩ በተገቡ ግዳታዎች
መሰረት የላለበትን የገንዘብ ዕዲ በተንኮል አለብኝ
ብል የተናገረ፤
፫/ የከሰረውን ሰው ኃላፉነት በተንኮል ከፍ ያደረገ፤
፬/ የፇጠራ የሑሳብ መዛግብት የያዘ ወይም የከሰረውን
ሰው የሑሳብ ሰነድች እና መዛግብት የደመሰሰ፤
፭/በግልጽ ያልተሟለ ወይም በመደበኛ ሁኔታ
ያልተያዙ ሑሳቦችን የያዘ፤
እንደሆነ ከስድስት ወር እስከ ሦስት ዓመት በሚደርስ
ቀላል እስራት እና ከአምስት ሺህ እስከ ሃምሳ ሺህ
ብር በሚደርስ የገንዘብ መቀጮ ይቀጣል።