Article text
፩/ በማህበሩ መመስረቻ ጽሁፍ የተጣለ ክልከላ ከላለ
በስተቀር፤ በማህበሩ ጉባዔ ላይ በኤላክትሮኒክ ዘዳ
ወይም በልላ የመገናኛ ዘዳ መሳተፍ ይቻላል፤
የመገናኛ ዘዳው የተሰብሳቢዎችን ማንነት ለመለየት
የሚያስችል እንዱሁም ውጤታማ ተሳትፍን
የሚያረጋግጥ መሆን አለበት፤ የመገናኛ ዘዳው
ቢያንስ የተሳታፉዎችን ድምፅ ሳይቆራረጥ
የሚያስተላልፍ እና ተሰብሳቢዎቹ በአንድ ጊዜ
መሳተፍ እንዱችለ የሚፇቅድ መሆን አለበት።
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) መሰረት በአካል
ሳይገኙ በጉባዔው የተሳተፈ አባላት ድምፃቸውን
በቃል መስጠት ይችላለ።
፫/ በኤላክትሮኒክ ዘዳ በተደረገ ጉባዔ የማህበሩን
መመስረቻ ጽሁፍ ማሻሻል አይቻልም፤
በኤላክትሮኒክ ዘዳ ውሳኔ ሉተላለፍባቸው
የማይችለ ጉዲዮችን በማህበሩ መመስረቻ ጽሁፍ
መወሰን ይቻላል።
፫፻፸፱
380 ____________________________________________________ የንግድሕግ