Article text
በልላ ሕግ የተመለከተው እንደተጠበቀ ሆኖ ቅርንጫፍ
በንግድ መዝገብ ውስጥ በሚመዘገብበት ጊዜ ከዚህ በታች
የተዘረዘረው መረጃ በንግድ መዝገብ ውስጥ መግባት
አለበት፦
፩/ ቅርንጫፈ የሚሰማራበት የንግድሥራ ወይም መስክ፤
፬፻፴፮
437 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፪/ የቅርንጫፈ ባለቤት የሆነው የግል ድርጅት፣ የንግድ
ማህበር ወይም ላላ ተመሳሳይ ድርጅት የሚገዛበት
የውጭ አገር ሕግ፤
፫/ የቅርንጫፈ ባለቤት የሆነው የግል ድርጅት፣ የንግድ
ማህበር ወይም ላላ ተመሳሳይ ድርጅት
የተመዘገበበት መዝገብ እና የምዝገባ ቁጥር፤,
፬/ የቅርንጫፈ ባለቤት የሆነው የግል ድርጅት፣ የንግድ
ማህበር ወይም ላላ ተመሳሳይ ድርጅት ስም እና
የማህበሩን ወይም የድርጅቱን ዓይነት፤
፭/ ለጥንቃቄ ዕዲን መልሶ ማዋቀር፣ መልሶ
ማደራጀት፣ የመክሰር ሥነ ሥርዓት ወይም
ተመሳሳይ ሂደት የቅርንጫፈ ባለቤት በሆነው የግል
ድርጅት፣ የንግድ ማህበር ወይም ላላ ተመሳሳይ
ድርጅት ላይ የተጀመረ እንደሆነ ስለጉዲዩ መረጃ፤
፮/ የቅርንጫፈ ባለቤት የሆነውን የግል ድርጅት፣
የንግድ ማህበር ወይም ላላ ተመሳሳይ ድርጅት
የሚገዛው የውጭ አገር ሕግ በሚያዘው መሰረት
ተዘጋጅተው እና ኦዱት ተደርገው ለሚመለከተው
መሥሪያ ቤት የተላለፈ (ይፊ የተደረጉ) የሑሳብ
ሰነድችን፤ እና
፬፻፴፯
438 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፯/ የግል ድርጅቱ፣ የንግድ ማህበሩ ወይም ላላ
ተመሳሳይ ድርጅቱ የምስረታ የምስክር ወረቀት፣
የመመስረቻ ጽሁፍ ፣ የመተዲደሪያ ደንብ ወይም
ዋናው ድርጅት በተቋቋመበት ሀገር ሕግ መሰረት
እነዚህን ሰነድች የሚተኩ ሰነድች ኮፒዎች እና
የእነዚህን ሰነድች የእንግሉዝኛ ወይም የአማርኛ
ትርጉም።