Article text
፩/ በሕግ የተከለከለትን ወይም ከያዙት ሥራ ጋራ
የማይስማማ በመሆኑ የተከለከለ ሆኖ ሳለ ወይም
፲፰
19 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ሕጋዊ የሆኑትን ልዩ ግዳታዎች ወይም
ሁኔታዎች ሳያሟለ የንግድ ሥራ ሲሰሩ የተገኙ
ሰዎች አግባብ ባለው የወንጀል ሕግ መሰረት
ተጠያቂ ይሆናለ።
፪ ነጋዳዎች ሆነው የሰሩት ሥራ የማይጸና
ለማድረግ፤ ሕግ ሳይፇቅድ የሰራሁት ነውና
አይጸናብኝም ብለው መከራከሪያ ሉያደርጉት
አይችለም። ነጋዳ የሆነው ሰው ላለበት
ግዳታዎች ሁለ ተገዲጅ ይሆናል፤ ነገር ግን
በነጋዳነት ስም ከሦስተኛ ወገኖች ጋራ መደራደር
ወይም መከራከር አይችልም።