Article text
ስለመፇጸም
፫፻፶፪
353 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ ስማቸው በሑሳብ መዝገብ ውስጥ ለተመለከተ
ወይም በልላ መንገድ ለሚታወቁ ገንዘብ ጠያቂዎች
የማህበሩን መፍረስ በተመዘገበ ደብዲቤ ወይም
አስቀድሞ ስምምነት በተደረሰባቸው ላልች ዘዳዎች
እንዱያውቁት እና የሚጠይቁትን ገንዘብ ሉያስረደ
የሚችለ ሰነድችን እንዱያቀርቡ ይገለጽላቸዋል፤
ላልች ገንዘብ ጠያቂዎች በመመስረቻ ጽሁፈ
በተመለከተው አኳኋን እና ሰፉ አገር ዓቀፍ
ስርጭት ባለው ጋዜጣ ለሦስት ተከታታይ ወራት
በወር አንድ ጊዜ የማህበሩን መፍረስ በመግለጽ
እንዱሁም በማህበሩ ድረ-ገጽ ማስታወቂያ
በማውጣት እንዱያውቁት መደረግ አለበት።
፪/ ለማህበሩ ገንዘብ ጠያቂዎች የሚደረገው ክፍያ ሑሳብ
አጣሪዎች ሥራቸውን በጀመሩበት ጊዜ ባዘጋጁት
የሀብትና ዕዲ ሑሳብ መግለጫ መሰረት ይፇጸማል።