Article text
፩/ አንድ ማህበርተኛ በማህበሩ ፊይናንስ ወይም
የማህበርተኛውን ጥቅም በሚነካ ላላ ጉዲይ ላይ
ግምገማ ለማድረግ አስፇላጊ የሆኑትን የማህበሩ
ሑሳቦች እና ሰነድች የመመርመር እንዱሁም ጥያቄ
የማቅረብ መብት አለው፤ ማህበርተኛው በዚህ
መብቱ ለመጠቀም ተወካይ መሾም ወይም ረዲት
ይዞ መቅረብ ይችላል።
፪/ መረጃው ይፊ መደረጉ በሕግ የተከለከለ ከሆነ
ወይም ማህበሩ ላይ ከባድ ጉዲት የሚያደርስ ከሆነ
፫፻፷፮
367 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ማህበሩ መረጃውን ወይም ሰነደን መከልከል
አለበት።