Article text
፬፻፲፪
413 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ እናት ኩባንያው በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ
ከዘጠና በመቶ በላይ የሚሆነውን ድምፅ የመስጠት
መብት የሚያጎናጽፈ አክሲዮኖችን በተቀጥላው
ውስጥ በባለቤትነት የያዘ እንደሆነ ላልቹ
የተቀጥላው ባለአክሲዮኖች እናት ኩባንያው
አክሲዮኖቻቸውን እንዱገዛቸው መጠየቅ ይችላለ።
፪/ የተቀጥላ ኩባንያው ባለአክሲዮኖች እናት ኩባንያው
ወይም በእርሱ የተወከለ ላላ ሰው አክሲዮናቸውን
እንዱገዛቸው በፍርድ ቤት መጠየቅ ይችላለ።
፫/ የዚህ ዓይነቱን ሽያጭ አፇጻጸም በተመለከተ በዚህ
ሕግ አንቀጽ ፪፻፺፪ ንዐስ አንቀጽ
(፪) እስከ
(፭) ሥር የተመለከቱት ድንጋጌዎች እንደ አግባብነታቸው
ተፇጻሚ ይሆናለ።