Article text
፩/ የማህበሩ ሑሳብ አጣሪዎች ለሾማቸው አካል የሶስት
ወራት የቅድሚያ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ በመስጠት
ሥራቸውን መልቀቅ ይችላለ፤ አጣሪዎች የተሾሙት
በጠቅላላ ጉባዔ ወይም በመመስረቻ ጽሁፍ ከሆነ
፫፻፵፯
348 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ማስጠንቀቂያውን ለማህበሩ ቦርድ ማቅረብ
አለባቸው።
፪/ ሑሳብ አጣሪዎች በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) በተመለከተው መሰረት የቅድሚያ ማስጠንቀቂያ
ሳይሰጡ ሥራቸውን የለቀቁ እንደሆነ በዚህ
ምክንያት በማህበሩ፣ በገንዘብ ጠያቂዎች ወይም
በባለአክሲዮኖች ላይ ለሚደርሰው ጉዲት በአንድነትና
በተናጠል ኃላፉ ይሆናለ።