Article text
፩/ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፮፻፳፭ ውስጥ በተደነገገው
መሰረት አስቀድመው ነጠላ እገዲ ከተላለፇባቸው
ዕዲዎች በስተቀር ባለዕዲው በመደበኛ የሥራ ሂደት
ውስጥ የሚከሰቱ ዕዲዎችን በሙለ መክፇል
ይኖርበታል።
፪/ ባለዕዲው በመደበኛ የሥራ ሂደት ውስጥ የሚከሰቱ
ዕዲዎችን በሙለ መክፇል እንደማይችል አስቀድሞ
፬፻፹፭
486 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ከገመተ ባለዕዲው መልሶ የማደራጀት ሥነ ሥርዓት
ለመክፇት ያመለክታል።
፫/ ክፍያ በሚቋረጥበት ጊዜ ባለዕዲው በዚህ ሕግ አንቀጽ ፯፻፭ ንዐስ አንቀ
(፪) መሰረት የመክሰር ሥነ
ሥርዓት ለመክፇት ማመልከት ይኖርበታል።