Article text
፩/ የብድር አገልግልት በመስጠት ባለዕዲውን በሚጎዲ
መልኩ የደገፈ ገንዘብ ጠያቂዎች ተጠያቂ
የሚሆኑት፡ሀ) የማጭበርበር ወንጀል የፇጸሙ፤ ወይም
ለ) በተጨባጭ እንደ ባለዕዲው ሥራ አስኪያጅ
የሰሩ፤ ወይም
ሐ) ካቀረቡት ብድር ጋር ተመጣጣኝ ያልሆኑ
የንብረት ዋስትናዎችን ከባለዕዲው ንብረት
ላይ የያዙ፤
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) ከተቀመጡት
ሁኔታዎች በተጨማሪ ገንዘብ ጠያቂዎች ተጠያቂ
ሉሆኑ የሚችለት፡ሀ) የብድሩ ደንቦች እና ሁኔታዎች ባለዕዲውን
የሚጎደ የነበሩ፤ እና
ለ) ባለዕዲው ክፍያዎችን ያቋረጠ መሆኑን እና
መመለስ የማይችል መሆኑን ያውቁ የነበረ
ወይም ሉያውቁ ይገባ የነበረ፤
እንደሆነ ብቻ ነው።
፫/ የጉዲት ካሣው መጠን ብድሩ ከተሰጠበት ጊዜ አንስቶ
በድምሩ የከሰረው ሰው ንብረት ዋጋ ከቀነሰበት እና
፮፻፶፯
658 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ኃላፉነቱ ከጨመረበት መጠን ጋር ተመሳሳይ
ይሆናል።