Article text
፩/ የማህበሩ ሥራ አስኪያጅ ሥልጣንና ተግባር
በማህበረተኞች መካከል በሚደረግ ስምምነት
ይወሰናል፤ ሆኖም ይህ ስምምነት በሦስተኛ ወገኖች
ላይ መቃወሚያ ሉሆን አይችልም።
፩፻፵፮
147 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፪/ ሥራ አስኪያጁ የማህበሩን ሥራዎች ለሸሪኮቹ
የማስረዲት ግዳታ አለበት፤ ይህን ግዳታ
የሚያስቀር ማንኛውም ስምምነት ዋጋ አይኖረውም።
፫/ የማህበሩ ሸሪኮች የሥራ አስኪያጁን ሥራ
መቆጣጠር ይችላለ።