Article text
፩/ የንግድ ውክልና የሚቋረጠው፡ሀ) ተስማምተው የወሰኑት የውል ዘመን ሲኖር፤የውለ
ዘመን ሲያበቃ፤
ለ) ለነጋዳው ወኪል የሆነው ሰው ሲሞት፣ ችልታ
ሲያጣ ወይም ሲከስር፤
ሐ) ወኪል ሆኖ ሲሰራ የነበረው የንግድ ማህበር
ሲፇርስ፤
መ) ተቃራኒ ስምምነት ከላለ በስተቀር፣ ነጋዳው
ሲሞት፣ ችልታ ሲያጣ፣ ሲከሥር ወይም
የመጥፊት ውሳኔ ሲሰጥበት፤ ነው።
፴፫
34 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፪/ ላልተወሰነ ጊዜ የተደረገ የውክልና ውል ከሁለቱ
ተዋዋይ ወገኖች አንደኛው ማስጠንቀቂያ በመስጠት
ሉያቋርጠው ይችላል፤ ለውክልና መቋረጥ በቂ
ምክንያት ካለ ማስጠንቀቂያ መስጠት አያስፇልግም።
፫/ የማስጠንቀቂያው ጊዜ በውክልናው ውል ይወሰናል፤
ይህ በላለ ጊዜ በልማድ ይወሰናል፤ በመጀመሪያው
ዓመት ውስጥ ሲሆን ከአንድ ወር የማያንስና
ከመጀመሪያው ዓመት በኋላ ሲሆን ከሁለት ወር
የማያንስ መሆን አለበት።