Article text
የማህበሩ ፀሐፉ የሚከተለት ሥልጣንና ተግባራት
ይኖሩታል፡፩/ የማህበሩን መረጃዎችና መዛግብት የማደራጀትና
የመያዝ፤
፪/ ለሚመለከተው አካል ሪፖርቶችንና ላልች አስፇላጊ
መረጃዎች በወቅቱ የመስጠት፤
፫/ ለባለአክሲዮኖችና ለሦስተኛ ወገኖች መረጃ
የመስጠት፤
፪፻፵፩
242 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፬/ የባአክሲዮኖችን እና የቦርደ አባላትን ስብሰባዎች
የማዘጋጀት፤
፭/ ቃለ ጉባዔዎችን ማዘጋጀትና አደራጅቶ የመያዝ፤ እና
፮/ በሥራ አስኪያጁ እና በማህበሩ የመመስረቻ ጽሁፍ
የሚሰጡትን ላልች ተግባራት የማከናወን።