Article text
፩/ አደራጆች ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ጉዲዮች
ለተዋዋለዋቸው ሰዎች፣ ለባለአክሲዮኖችና ለሦስተኛ
ወገኖች በአንድነትና በተናጠል ኃላፉነት አለባቸው፦
ሀ) ማህበሩን ለማቋቋም ሲለ ለገቧቸው ግዳታዎች፤
፩፻፶፫
154 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ለ) የማህበሩ ዋና ገንዘብ በሙለ ስለመፇረሙና
የተከፇለው ዋና ገንዘብ በማህበሩ ስም ገቢ
ስለመሆኑ፤
ሐ) ለማህበሩ በዓይነት የተከፇለ መዋጮዎች በዚህ
ሕግ አንቀጽ ፪፻፶፯ መሰረት የተገመቱ
ስለመሆኑ፤
መ) ማህበሩን ለማቋቋም ለሕዝብ ያቀረቡት
መግለጫ ትክክለኛ ስለመሆኑ፤
ሰ) የማህበሩ የአመሰራረት ሂደት ሕጋዊ አሰራርን
የተከተለ ስለመሆኑ፤
ረ) የማህበሩ የምስረታ ሂደት በኦዱተር
የተመረመረ ስለመሆኑ፤
ሰ) ማህበሩ ባለመመስረቱ ምክንያት የከፇለት
መዋጮ እንዱመለስላቸው ለሚጠይቁ አክሲዮን
ለመግዛት የፇረሙ ሰዎች በዚህ ሕግ መሰረት
ገንዘባቸውን ከነወለደ ጋር የመመለስ፣ እና
ሸ) ላልች ከምስረታ ሂደት ጋር ግንኙነት ላላቸው
ጉዲዮች በሙለ።
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) ድንጋጌዎች
መሰረት በአደራጆች ላይ የሚቀርብ የኃላፉነት ክስ
ተጎጂው ጉዲቱን እና ለጉዲቱ ኃላፉ የሚሆነውን
፩፻፶፬
155 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ሰው ካወቀበት ቀን ጀምሮ እስከ አምስት ዓመት
ድረስ ካልቀረበ በይርጋ ይታገዲል፤ በልላ
በማንኛውም ሁኔታ ጉዲት ከደረሰበት ቀን አንስቶ
በአስር ዓመት ውስጥ ክስ ካልቀረበ በይርጋ
ይታገዲል።