Article text
፩/ እያንዲንደ የማህበሩ ሸሪክ ከዚህ በታች
የተዘረዘሩት ግዳታዎች አለበት፡፩፻፲፮
117 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ሀ) የማህበሩን መዋጮ በወቅቱ የመክፇል፤
ለ) የማህበሩን ዓላማ ለማሳካት በትጋትና
በጥንቃቄ የመሥራት፤
ሐ) ለግልም ሆነ ለሦስተኛ ወገን ጥቅም
የማህበሩን ጥቅም የሚጎዲ ተግባር
አለመሥራት፤
መ) ለማህበሩ ዕዲዎች በአንድነትና በነጠላ ተጠያቂ
የመሆን፤
ሰ) ላልች ከመመስረቻ ጽሁፍና ከማህበሩ
ሸሪክነት የሚመነጩ ግዳታዎችን የመወጣት፤
፪/ ከማህበሩ ላይ ገንዘብ የሚጠይቁ ሰዎች ማህበሩ
ያለበትን ዕዲ እንዱከፍል አስቀድመው
ማስጠንቀቂያ ካልሰጡ በስተቀር የማህበሩ ሸሪኮችን
መጠየቅ አይችለም። ሆኖም ሸሪኮች ትርፍ
ሳይኖር እንደትርፍ ድርሻዎች ከማህበሩ ገንዘብ
ተቀብለው እንደሆነ የተቀበለትን ገንዘብ
እንዱመልሱ በማናቸውም ጊዜ ሸሪኮችን በቀጥታ
መጠየቅ ይችላለ።