Article text
፩/ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የተመለከቱት ሥነ ሥርዓቶች
ሕጋዊ ሰውነት ከላላቸው የእሽሙር ማህበሮች
ውጭ በነጋዳዎች እና በንግድ ማህበሮች ላይ
እንዱሁም በእጅ ሥራ ጥበበኞች እና ራሳቸውን
ችለው የሙያ እንቅስቃሴዎችን በሚያከናውኑ
የተፇጥሮ ሰዎች ላይ ተፇጻሚ ይሆናል።
፬፻፵፭
446 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፪/ ባንኮችን እና ላልች የገንዘብ ተቋማትን በተመለከተ
ለቅድመ ጥንቃቄ ዕዲን መልሶ የማዋቀር ሥነ
ሥርዓትን፣ መልሶ የማደራጀት ሥነ ሥርዓትን እና
የመክሰር ሥነ ሥርዓትን የሚያስተዲድሩ ልዩ
ሕጎች እንደተጠበቁ ሆነው በዚህ መጽሐፍ ውስጥ
የተመለከቱት ሥነ ሥርዓቶች በባንኮች እና በላልች
የገንዘብ ተቋማት ላይ ተፇጻሚ ይሆናለ።
፫/ የመንግስት የልማት ድርጅቶችን በተመለከተ ለቅድመ
ጥንቃቄ ዕዲን መልሶ የማዋቀር ሥነ ሥርዓትን፣
መልሶ የማደራጀት ሥነ ሥርዓትን እና የመክሰር
ሥነ ሥርዓትን የሚያስተዲድሩ ልዩ ሕጎች
እንደተጠበቁ ሆነው በዚህ መጽሐፍ ውስጥ
የተመለከቱት ሥነ ሥርዓቶች በመንግስት የልማት
ድርጅቶች ላይ ተፇጻሚ ይሆናለ።
፬/ ለቅድመ ጥንቃቄ ሲባል ዕዲን መልሶ የማዋቀር ሥነ
ሥርዓትን፣ መልሶ የማደራጀት ሥነ ሥርዓትን እና
የመክሰር ሥነ ሥርዓትን በተመለከተ ለልዩ የንግድ
እንቅስቃሴዎች ልዩ ሕጎች ሉወጡ ይችላለ።
፬፻፵፮
447 ____________________________________________________ የንግድሕግ