Article text
፩/ ተቀጥላ ኩባንያ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ
በእናት ኩባንያው ውስጥ ምንም አክሲዮን መያዝ
የለበትም።
፪/ የእናት እና ተቀጥላ ግንኙነት ባይኖርም የአንድ
ኩባንያ ዋና ገንዘብ አምስት በመቶ ወይም ከዚያ
በላይ የሆነው ድርሻ በልላ ኩባንያ የተያዘ ከሆነ
የመጀመሪያው ኩባንያ በሁለተኛው ኩባንያ ውስጥ
አክሲዮኖች ሉኖሩት አይችልም።
፫/ ሁለት ኩባንያዎች አክሲዮኖቻቸውን የተገዛዙ ሆኖ
አንደ ኩባንያ ከላላው ኩባንያ ዋና ገንዘብ ውስጥ
አምስት በመቶ ወይም ከዚያ በላይ የገዛ ከሆነ
ይዞታቸዉን ለንግድ እና ኢንደሰትሪ ሚኒስቴር
ወይም አግባብ ላለው ላላ ባለሥልጣን መሥሪያ
ቤት ማስታወቅ አለባቸው፤ ሚኒስቴሩ ወይም
ይሄው አካል ኩባንያዎቹ በስምምነት ያላቸውን
፬፻፯
408 ____________________________________________________ የንግድሕግ
አክሲዮኖች በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፪) ሥር
በተመለከተው መሰረት ማስተካከያ እንዱያደርጉ
ያሳውቃቸዋል፤ በዚህ መሰረት በስምምነት
ማስተካከያ ለማድረግ ካልቻለ ሚኒስቴሩ ወይም
ይሄው አካል ከመካከላቸው አነስተኛ ይዞታ ያለው
ኩባንያ ይዞታውን እንዱያስተላልፍ ያዘዋል።
፬/ አንደ ኩባንያ በልላው ኩባንያ ውስጥ ያለው ይዞታ
እኩል የሆነ እንደሆነና አንደኛው ኩባንያ በልላኛው
ኩባንያ ውስጥ ያለውን አክሲዮን ለማስተላለፍ
ያልተስማማ እንደሆነ እያንዲንዲቸው በልላው
ኩባንያ ውስጥ ያለው የአክሲዮን ድርሻ ከአምስት
በመቶ ያነሰ እስኪሆን መቀነስ አለበት።
፭/ ሚኒስቴሩ ወይም አግባብ ላለው ባለሥልጣን ይህ
ስለመሆኑ የጽሁፍ መግለጫ ማቅረብ አለባቸው፤
የዚህ ንዐስ አንቀጽ ድንጋጌ እስኪፇጸም ድረስ
መተላለፍ ያለባቸው አክሲዮኖች የሚሰጡት ትርፍ
የመካፇልም ሆነ ድምፅ የመስጠት መብት ታግድ
ይቆያል።