Article text
፩/ አንድ ሱቅ ውስጥ ዕቃ ለመሸጥ ኃላፉነት የተሰጠው
ሰራተኛ እንደ ሱቁ ባሕሪና መደበኛ የንግድ
እንቅስቃሴ ዕቃዎቹን ለመሸጥና ለመረከብ ውክልና
እንዲለው ሆኖ ይቆጠራል።
፪/ ለልዩ ሑሳብ እንዱከፇል የተደረገ ካልሆነ በስተቀር
የተሸጡትን የሸቀጦች ዋጋ ለእኔ ክፇለ ማለት
ይችላል።
፫/ በተለይ ሥልጣን ካልተሰጠው ወይም ነጋዳው
የፇረመበትን ደረሰኝ ካላቀረበ በስተቀር ሰራተኛው
ከሱቁ ውጭ የዕቃ ሽያጭ ዋጋ እንዱከፇለው
ለመጠየቅ አይችልም።