Article text
፩/ የውህደት ወይም የመከፇል ዕቅድ በሚዋሃደት
ወይም በመከፇለ በሚሳተፈት ማህበራት ተዘጋጅቶ
በእያንዲንደ ማህበር የዲይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ
ወይም ማህበሩ ቦርድ ከላለው በዋና ሥራ አስኪያጅ
መፇረም አለበት።
፪/ የውህደት ወይም የመከፇል ዕቅድ የሚከተለትን
መያዝ አለበት፡ሀ) የሚዋሃደትን ወይም የሚከፇለትን ማህበራት
ዓይነት፣ የንግድ ስምና የዋና መሥሪያ ቤት
አድራሻ፤
ለ) ውህደቱ ወይም መከፇለ አዱስ ማህበር
የሚያስገኝ ከሆነ የማህበሩን ዓይነት፣ የንግድ
ስምና የዋና መሥሪያ ቤቱን አድራሻ፤
ሐ) የውህደቱ ወይም የመከፇለ ኢኮኖሚያዊ
ምክንያትና ሁኔታ፤
መ) የእያንዲንደን ማህበር የጸደቀ ዓመታዊ
የተጠቃለለ የሑሳብ ሪፖርት፤
፬፻፳
421 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ሰ) ወደ ጠቅላዩ ወይም አዱሱ ማህበር
የተዛወረውን ሀብት ወይም ተለይቶ ሉቀጥል
የሚችል የንግድ ሥራ እና ዕዲ መግለጫ፣
የሀብት ግምትና የአገማመቱን ሁኔታ፤
ረ) በውህደቱ ወይም በመከፇለ ምክንያት
የሚሰጡት አክሲዮኖች ወይም ድርሻዎች
የሚደለደለበት ተመን እና ተጨማሪ የገንዘብ
ክፍያ የሚደረግ ከሆነ አወሳሰኑን፣ አክሲዮኖቹ
ወይም ድርሻዎቹ ትርፍ ማስገኘት
የሚጀምርበትን ቀን እና የዚህ መብት
አጠቃቀምን የሚመለከቱ ልዩ ሁኔታዎች ካለ
ሁኔታዎቹን፤
ሰ) በውህደቱ ወይም በመከፇለ ባለመስማማታቸው
ከማህበሩ ለሚወጡ አባላት የሚሰጠውን
የገንዘብ መጠን፤
ሸ) ተጠቅላዩ ወይም ተከፊዩ ማህበር
ያከናወናቸው ተግባራት በጠቅላዩ ወይም አዱስ
በሚቋቋመው ማህበር እንደተከናወኑ መቆጠር
የሚጀምሩበትን ቀን፤
፬፻፳፩
422 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ቀ) ያልተወሰነ ኃላፉነት ያለባቸው ባለድርሻዎች
ካለ ስማቸውን፤
በ) ከመደበኛ አክሲዮኖች የተለየ ጥቅምና ልዩ
መብት የሚያስገኙ አክሲዮኖችን ለያዙ አባላት
የሚሰጥ መብትና ጥቅም፤
ተ) ውህደቱ ወይም መከፇለ የሚያስከትለውን
ግዳታ እና ኃላፉነት እንዱሁም በገንዘብ
ጠያቂዎች ላይ የሚኖረውን ተጽዕኖ፤
ቸ) የውህደቱን ወይም የመከፇለን ዕቅድ
ለሚገመግሙት ገለልተኛ ባለሞያዎች ወይም
ኦዱተሮች የሚከፇለውን ክፍያ ወይም
የሚሰጠውን ልዩ ጥቅም በተመለከተ የተሟላ
መረጃ፤
ነ) በውህደቱ ወይም መከፇለ ምክንያት አዱስ
ማህበር የሚቋቋም ከሆነ ረቂቅ የመመስረቻ
ጽሁፍ እና ላልች አግባብነት ያላቸው
መረጃዎችን።