Article text
፵፪
43 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ፍርድ ቤቱ በፍትሐ ብሕር ሕግ በቁጥር ፪ሺ፲፮
የተመለከተውን መመልከት ግዳታ ሳይኖርበት ክርክሩ
የተነሳው በነጋዳዎች ወይም በንግድ ማህበራት
መካከል ስለ ንግዲቸው ጉዲይ ሲሆን ስለ ሑሳብ
መዝገቦች አያያዝ በዚህ ሕግ በተጻፈት ደንቦች
መሰረት የተዘጋጁ መዝገቦች ከሆኑ የንግድ መዝገቦችን
ለባለመዝገቡ ጥቅም በማስረጃነት ሉቀበላቸው
ይችላል።